አሳዛኝ ዜና በሠሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ ሰዶማ ወይም ድሬ ሮቃ አካባቢ በቁጥር 23 ቀበሌ ቀስማ ጎጥ ላይ ምክኒያቱ በውል ባል…

- Advertisement -
Sidebar AD
አሳዛኝ ዜና
በሠሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ ሰዶማ ወይም ድሬ ሮቃ አካባቢ በቁጥር 23 ቀበሌ ቀስማ ጎጥ ላይ ምክኒያቱ በውል ባልታወቀ ድንገተኛ የእሳት አደጋ ከ50 ያላነሱ የአርሶ አደራችን መኖሪያ ቤቶች በትላንትናው እለት ተቃጥለዋል።
የዚህ አከባቢ ህዝብ ጀግና እና አስተዋይ ህዝቦች ሲሆኑ ሀገር በፈለጋቸው ወቅትም ክንዳዘው ሳይዝል ከትላንት እስከ ዛሬ ፀንተው የቆሙ ህዝቦች ናቸው።
በመሆኑም ሁላችነም በጋራ ሆነን ወገኖቻችን አንገታቸውን መድፋት ስለሌለባቸው እንድናቋቁማቸው ጥሪየን አቀርባለሁ።
ዘመን ተሻጋሪው
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2