የምስጋና መልእክት

- Advertisement -
Sidebar AD

🔥🔥

በ“ሳላያት” ፊልም ምርቃት ፕሮግራማችን ስኬት ላይ ከፍተኛ ሚና ለተጫወታችሁ ተቋማት፣ ድርጅቶች እና አጋሮቻችን ሁሉ ከልብ የመነጨ ምስጋናችንን እናቀርባለን።

ለፕሮግራሙ ስኬታማ አፈጻጸም ያደረጋችሁት የገንዘብ፣ የቁሳቁስ፣ የሙያ እና የሞራል ድጋፍ ለእኛ ትልቅ አቅምና ብርታት ሆኖናል። በእናንተ ትብብር ይህን የጥበብ ድግስ በተሳካ ሁኔታ ለማካሄድ ችለናል።

ለኢትዮጵያ የፊልም እና የጥበብ ዘርፍ እድገት ያላችሁ ቁርጠኝነት እና ድጋፍ በእጅጉ የሚደነቅ ነው። ለወደፊትም ይህ ውድ አጋርነት እንዲቀጥል እንመኛለን።

ፕሮግራሙን ስፓንሰር በማድረግ
*ለሁሉም ሪልእስቴት
* ቤተልሔም ወርቁ ጀነራል ኮንትራክተር
* ናታኖል ዴንታል ክሊኒክ
* ግራንድ ኩዳ ሬስቶራንት
*ለኩሪፍቱ ሪዞርት
* ለማያዬ አድቨርት
ከፍተኛ ድጋፍ ላደረጉልን

* ለቦናንዛ ሆቴል
* ለአዲካ ኤቨንትስ
* ለዱዱ ፍላወር
* ሳውዝጌት ሆቴል
* ለፎከስ ስቱዲዮ
* ለዋዜማ ባንድ
* ለዲጄ ሳሚዜማ
* ለዞላ ሞዴሊንግ ማሰልጠኛ
* ለEML ሴኩሪቲ
*ለጎልድ ሲቲ ክለብ
* ለሰቨን ላውንጅ
* ለመራዊ ፕሮዳክሽን
* ለክላሲክ ፈርኒቸር

*ለፕሮሞተር ደረጄ ስጦታው
* ለፕሮሞተር ሚኪያስ አቢ

እና በግልም ስማችንሁ ያልተዘረዘረ ሁላችሁም ለዚህ ፕሮግራም ማማር የጀርባ አጥንት ናችሁ። ከልብ እናመሰግናለን።

“ሳላያት “ከሰኔ 25 ቀን ጀምሮ በሁሉም የመንግስትና የግል ሲኒማ ቤቶች ለእይታ ይበቃል። ብዙዎች አይተው የወደዱትን ፊልም እናንተም እንድታዩት እንጋብዛለን።

በእውነት ሚልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን
ሞሪያድ ኢንተርቴመንት





Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2