የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) «መደመር» መጽሐፍ በቻይንኛ ተተርጉሞ ለንባብ ሊበቃ ነው 2018 የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አ…

- Advertisement -
Sidebar AD
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) «መደመር» መጽሐፍ በቻይንኛ ተተርጉሞ ለንባብ ሊበቃ ነው
2018 የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) «መደመር» መጽሐፍ በቻይንኛ ቋንቋ ተተርጉሞ በቅርቡ ለንባብ ሊበቃ ነው፡፡
በ2010 ዓ.ም የነበረውን ሀገራዊ ለውጥ ተከትሎ የኢትዮጵያ የነገ ጉዞ ፍኖተ ካርታ ሆኖ የተወለደውና በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የተጻፈው የ«መደመር» መጽሐፍ የቻይንኛ ቋንቋ ትርጉም ሥራው በመጠናቀቅ ላይ መሆኑ ተመላክቷል፡፡
መደመር ባለፉት አሥርት ዓመታት ከአፍሪካ አህጉር ፈልቀው ወደ ዓለም መድረክ ከተሻገሩ ጥቂት ሀገር በቀል ፍልስፍናዎች መካከል ግንባር ቀደሙ ነው፡፡ፋና
ቹንጋኦኒ ብለናል ለአብይ
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: