አዲስ አበባ ክልል ልትሆን? ሕገ መንግስቱም ሊቀየር ነው?ገዢው ብልጽግና ፓርቲ ከሰሞኑ በአዳማ ከተማ የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባው…

- Advertisement -
Sidebar AD
አዲስ አበባ ክልል ልትሆን? ሕገ መንግስቱም ሊቀየር ነው?
ገዢው ብልጽግና ፓርቲ ከሰሞኑ በአዳማ ከተማ የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን ማድረጉ እየተሰማ ነው፡፡ 
ፓርቲው በይፋዊ ገጹ ላይ ባያረጋግጠው ስብሰባ መቀመጡን የሚገልጹ መረጃዎች እየወጡ ነው፡፡ 
አንዳንድ ያልተረጋገጡ መረጃዎች እንዳመላከቱት ብልጽግና በዚህ ስብሰባው ሕገ መንግስቱን ለመቀየር፣ አዲስአበባ እና ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደርን ክልል ለማድረግ፣ የመሬት ፖሊሲን ለመቀየር፣ ስርአቱ ከፓርላሜንታዊ ወደ ፕሬዝዳንታዊ እንዲሆን መወሰኑ እየተሰማ ነው፡፡ 
እነዚህን መረጃዎችን በተመለከተ በይፋ የተረጋገጠ መረሃ ማግኘት ባይቻልም፤ እነዚህ ውሳኔዎች እውነተኛ ከሆኑ ግን ማርሽ ቀያሪ ውሳኔዎች እንደሚሆኑ ይጠበቃል።
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2