“ናና” እየመጣ ነው!

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | በላቀ የድምፅ ብቃቷና በተወዳጅ ሙዚቃዎቿ የምትታወቀው ድምፃዊት ራሄል ጌቱ አዲሱን “ናና” የተሰኘ የሙዚቃ ቪዲዮ የፊታችን አርብ ሰኔ 26 ቀን 2018 ዓ.ም. ለአድማጮቿ ታቀርባለች።

በ16 ፊልም ፕሮዳክሽን ተዘጋጅቶ የቀረበው ይህ አዲስ ሥራ በናሆም ሪከርድስ (Nahom Records) የዩቲዩብ ቻናል ላይ ይለቀቃል።

“ጥሎብኝ” እና “እቴሜቴ አልበሞ” በመሳሰሉ ተወዳጅ ሥራዎቿ የአድማጮችን ልብ ያሸነፈችው ራሄል፣ በዚህ አዲስ ሥራዋም የሙዚቃ አፍቃሪዎችን እንደገና ለማስደሰት ተዘጋጅታለች።

አርብ፣ ሰኔ 26 ቀን 2018 ዓ.ም.
በ Nahom Records YouTube Channel

“ናና”ን ይጠብቁ! 🎶

#RahelGetu #Nana #NahomRecords #NewEthiopianMusic #EthiopianMusic #HabeshaMusic #MusicVideo #ናና #ራሄልጌቱ





Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: