የአንዱ ስኬት የሁላችንም ኩራት ነው!

- Advertisement -
Sidebar AD

🎉🎉

ውድ እህታችን ያላትን ትጋት፣ ጥረትና ትልቅ ሕልም ይኸው ዛሬ በተግባር አይተን የምንደሰትበት ቀን ደረሰ! ታላቁ የ “MUDAY SCARF & GIFTS” ሱቅ በይፋ ይመረቃል።

ይህ ሱቅ ለየት ያሉ በርካታ ጥራት ያላቸውን ምርቶችና አገልግሎቶች ይዞላችሁ ብቅ ብሏል፦
🛍️ የምናቀርባቸው ምርቶችና አገልግሎቶች
✨ በእጅ የተሰሩ ባህላዊ ጌጣጌጦች እና ጫማዎች (Handmade traditional jewelry & shoes)

🧣 ጥራት ያላቸው ውብ ሻርፖች፣ ቦርሳዎችና ባርኔጣዎች (Scarves, bags, & hats)

🎁 ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚሆኑና በድርጅት ደረጃ የሚታዘዙ የስጦታ ፓኬጆች (Gift packages)

📚 የአማርኛ እና የእንግሊዝኛ መጻሕፍት — ለሽያጭና ለኪራይ (Books for rent & sale)

👗 የወንዶች፣ የሴቶችና የሕፃናት አልባሳት (Gym wear, underwear, & family clothing)

🧴 የውበትና የቆዳ መጠበቂያ ምርቶች (Beauty & personal care)

🏠 የቤት ማጌጫና የቤት ውስጥ አገልግሎት ዕቃዎች (Home decor)

🌐 የኦንላይን (Online) ትዕዛዝ መቀበል፣ ማድረስና አስተማማኝ የደንበኞች አገልግሎት!

በዚህ ታላቅ የደስታ ቀን ሁላችሁም መጥታችሁ ታበረታቷት ዘንድ በትህትና እንጋብዛችኋለን። የእናንተ መገኘት ለሷ ትልቅ ጉልበትና ብርታት ነው!

ቦታ፦ ልደታ ሜክሲኮ፣ አልሳም አፓርታማ (Alsam Apartments)

ቀን፦ ቅዳሜ፣ ሰኔ 27 (July 4, 2026)





Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: