🥩
ለማዘዝ የዲጂታል ቅርጫ መተግበሪያ፣ቴሌብር ሱፐርአፕ ወይም ዘመን ገበያን ይጠቀሙ።
ሳምንታዊዉ ቅዳሜ ደረሰ፤ የዲጂታል ቅርጫ ልዩ የቅዳሜ መደቦች ክፍት ናቸው። በዲጂታል ቅርጫ አማካኝነት በማንኛውም ጊዜ የሚፈልጉትን ጥራትና መጠን ያላቸውን ቅርጫዎች ከሩብ መደብ ጀምሮ ማግኘት ይችላሉ።
ባህላዊውን የቅርጫ አሰራር በዘመናዊ መንገድ አቅርበንልዎታል።
✅ ጤናማነት፦ የእርድ እንስሳቱ በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በጤና ባለሙያ የተመረመሩ ናቸው።
✅ ምቹነት፦ ከሩብ (1/4) መደብ ጀምሮ(ሁሉም የስጋ ብልቶች የተሟላ)።
✅ ጥራት፦ በጥንቃቄ የተመረጠ ሰንጋ።
✅ አስተማማኝነት፦ ንጽህናው የተጠበቀ።
ዲጂታል ቅርጫ – ጥራት ና ታማኝነት መለያችን ነው!
#ቅርጫ #ዲጂታልቅርጫ #digitalethiopia #medeb #meat #oxkircha #ስጋ #krcha #zemengebeya #digitalkircha #newapp #telebirr #saturday #KirchaMeat









No comments yet.