አፍሪቃዊ 1 ሚሊየን ራንድ እሰጣለሁ”
እንዲህ ያለ ሐተታ-መናፍስት የመሰለ ተስፋ ነው ሀገርን ገደል የሚከተው።
ገንዘብ እንዴት እንደሚሠራና እንደተሠራ የማያውቅ ሰው አፍሪቃዊ 1 ሚሊየን ራንድ እሰጣለሁ” ይላል። 1,000,000 Rand!
ምን እንዲያደርጉበት ነው? ጠጥተው እንዲያልቁበት ነው? ሀገሩን በግሽበት መቀመቅ ለመክተት ነው? አይ ደጉi
የሚሠራበትን ለማያውቅ ሰው ገንዘብ ብትሰጠው ይጠፋበታል እንጂ አይለማበትም።
የገበሬ ልጅ ተብለው መሬት ከተሰጣቸው ውስጥ ስንቶቹ የት ደረሱበት?
አንዳንድ ልባሞች ባይጠፉም፣ አብዛኞቹን ግን ነቄ ሴቶች፣ መኪና ሻጮች እና ዘናጭ ስጋ ቤቶችና ውስኪ ቤቶች ናቸው የተረከቧቸው።
ዞር ብሎ ማየት ነው!
Get Tougher-
Source: GetuTemesgen








No comments yet.