#Ethiopia | “የጊዮርጊስ ልጆች” ተብለን በየትኛውም ቦታ በክብር የምንጠራው፣ ደጃፍህን ረግጠን በበረከትህ ያደግነው፣ ለዚህ መንፈሳዊ ማዕረግ የደረስነው በአንተ ጸጋ ነው።
ውለታህን ለመክፈል አንችልም፤ ነገር ግን ከልብ ለማመስገን እንቀርባለን። ሁልጊዜ ለእኛ የምትማልድ፣ የምትጠብቀንና የምትረዳን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ፣ ፍቅራችንና ምስጋናችን ዘላለማዊ ነው።
እንኳን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ክብርና ምስጋና በሰላም አደረሳችሁ!
ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን
የመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰንበት ትምህርት ቤት
Source: GetuTemesgen








No comments yet.