#Ethiopia | አርጀንቲና በ2026 የዓለም ዋንጫ ፍጻሜ በስፔን ከተሸነፈች በኋላ የዓለም እግር ኳስ ድንቅ ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ ከብሔራዊ ቡድኑ ለመሰናበት የመጨረሻ ውሳኔ ላይ መድረሱን የአርጀንቲና መገናኛ ብዙኃን እየወገቡ ነው።
ዕድሜው 39 ዓመት የሞላው ይህ ኮከብ ከዚህ በኋላ በሚካሄዱ የዓለም ዋንጫዎች ላይ የማይሳተፍ ቢሆንም ስንብቱ ግን እንዲ ይፈጥናል ብሎ ያሰበ ሰው አልነበሰም።
ሜሲ የብሔራዊ ቡድኑን ማሊያ ወዲያውኑ አውልቆ ከመስቀል ይልቅ፣ ለቀጣዮቹ ጥቂት ወራት ተጫውቶ አዳዲስ ተጫዋቾች ከቡድኑ ጋር እንዲቀላቀሉና ለስላሳ የሽግግር ወቅት እንዲኖር የማመቻቸት ፍላጎት ነበረው።
በርካቶች ሜሲ በስኬቶች የተሞላውን ዓለም አቀፍ የእግር ኳስ ዘመኑን ይፋዊ በሆነ መንገድ ከመቋጨቱ በፊት ለተወሰኑ ወራት ሀገሩን ማገልገሉን እንዲቀጥል ተማጽነዋል።
በያፌት ገ/ህይወት
Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu
Source: GetuTemesgen









No comments yet.