የኢትዮጵያ ብስክሌት ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሆኑ
#Ethiopia | የኢትዮጵያ ብስክሌት ፌዴሬሽን በግራንድ ፕላስ ሆቴል ባካሄደው የምርጫ መርሃ ግብር አቶ ቢንያም ነገሱን በፕሬዝዳንትነት መርጧል ሲል ኤ ኤም ኤን ዘግቧል።
አቶ ቢንያም በዕለቱ ከተሰጡት 24 ድምፆች መካከል 14 ድምፅ በማግኘት ነው በከፍተኛ ድምፅ አሸናፊ መሆን የቻሉት።
በዚህም የምርጫ ውጤት መሠረት፣ አዲሱ ፕሬዝዳንት የሀገሪቱን የብስክሌት ስፖርት ፌዴሬሽን ለቀጣዮቹ አራት ዓመታት በበላይነት የሚመሩ ይሆናል።
በያፌት ገ/ህይወት
Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu
Source: GetuTemesgen









No comments yet.