ህወሃት የድሮን ጥቃት ሊሰነዘር ይችላል በሚል ስጋት ብሰባዎቹን በድብቅ እያካሄደ ነው።ከፍተኛ የህወሃት መሪዎች በድሮን የሚሰነዘ…

- Advertisement -
Sidebar AD
ህወሃት የድሮን ጥቃት ሊሰነዘር ይችላል በሚል ስጋት ብሰባዎቹን በድብቅ እያካሄደ ነው።
ከፍተኛ የህወሃት መሪዎች በድሮን የሚሰነዘር ጥቃት ስጋት ምክንያት መደበኛ ስብሰባዎቻቸውን በድብቅ የመሬት ውስጥ ቦታዎች እያደረጉ መሆኑን ምንጮች ተናግረዋል።
ይህ እርምጃ የአመራሩን ደህንነት ለማረጋገጥ እና ከአየር ላይ የሚሰነዘር ወታደራዊ ጥቃትን ለመከላከል ያለመ ነው።
📍 የካቢኔ እና የምክር ቤት ስብሰባዎች በከፍተኛ ሚስጥራዊ የመሬት ውስጥ ሰፈሮች ውስጥ እየተካሄዱ ነው።
📍ጂፒኤስ ወይም በአካባቢ ላይ የተመሰረቱ የስልክ ግንኙነቶችን ወደ ውጭው ዓለም ባለማስተላለፍ ከፍተኛ የቴክኖሎጂ ጥንቃቄዎችን ለማድረግ እየሞከሩ ነው።
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: