“በቅድስት ኪዳነ ምሕረት ታሪኬ ተቀየረ!” ብላችሁ የምትመሰክሩበትን ቀን እግዚአብሔር ያድርሳችሁ። አሜን!

- Advertisement -
Sidebar AD

✨🙏
“እኔ እያለሁ የፍልሰታ ቅዳሴ አይታጎልም!” በማለት የእርስዎን ድርሻ ይወጡ።
በዚህ የበረከት ሥራ በሚከተሉት መሳተፍ ይችላሉ፦
ጧፍ
እጣን
ዘቢብ
⛪ እንዲሁም ከ200 ብር ጀምሮ የቤተ መቅደሱን አገልግሎት በፍቅር መደገፍ ይችላሉ።
🏦 የንግድ ባንክ
1000644937128
(የቤተክርስቲያኑ አካውንት)
📞 ለበለጠ መረጃ: 0954441078
📩 በቴሌግራም የክርስትና ስምዎን በመላክ በቅዳሴና በጸሎት እንዲጠራ ያድርጉ።
“እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳል።” (2ኛ ቆሮንቶስ 9፥7)


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2