የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከነገ ጀምሮ ከጎንደር ሁመራ ቋሚ በረራ ይጀምራል
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከነገ ሐምሌ 25 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ከጎንደር ወደ ሁመራ ቋሚ የበረራ አገልግሎት ይጀመራል አለ፡፡
በዚህም መሰረት ዘወትር ቅዳሜ ከጎንደር ወደ ሁመራ እንዲሁም ዘወትር ሰኞ ከሁመራ ወደ ጎንደር የበረራ አገልግሎት ይሰጣል።
የሀገር ውስጥ በረራ መዳረሻዎችን በማስፋት ሕዝብን ለማገልገል እንደሚራ የገለጸው አየር መንገዱ ይህ የበረራ አገልግሎት መጀመር ማኅበራዊ ግንኙነትን ከፍ ያደርጋል ብሏል።
@Seledadotio

Related Posts
- Advertisement -

No comments yet.