ድምፃዊ ፀሐዬ በፀሐይ ተሸለመ!

- Advertisement -
Sidebar AD

🎤

📚ንባብ ለሕይወት በድምቀት ተከፍቷል

ሐሙስ ሐምሌ 23/2018 በኤግዚቢሽን ማዕከል ጥቁር እንግዳ መድረኩን ተቆጣጠረው።

ተወዳጅ ድምፃዊ ፀሐዬ ዮሐንስ በንባብ ለሕይወት የመጻሕፍት አውደርዕይ ላይ ተገኝቶ ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃውን “ማንበብና መጻፍ”ን በልዩ ብቃት በመጫወት ታዳሚዎችን በደስታ ብዛት ከመቀመጫቸው አስነስቷል።
ልጆችም አብረውት አዚመዋል።

በኢትዮጵያ ሴት ደራሲያን ታሪክ በረዥም ልቦለድ ዘርፍ ፋና ወጊ የሆነችው “ፀሐይ መላኩ” ለአርቲስቱ የምስጋና ሰርተፊኬት በክብር አብርክታለች።

ንባብ ለሕይወት እስከ ሐምሌ 26/2018 በኤግዚቢሽን ማዕከል ይቀጥላል።






Source: Yeneta Tube

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: