#Ethiopia | ኡጋንዳ እ.ኤ.አ በ1976 በተካሄደው የታጋቾች ማዳን ዘመቻ ወቅት በድሮው የእንቴቤ አየር መንገድ ተርሚናል ሕይወቱ ያለፈውን የእስራኤል ኮማንዶ ዮናታን ኔታንያሁን የሚዘክር የመታሰቢያ ሐውልት አቁማለች።
በሀገሪቱ የጦር ኃይሎች አዛዥ ጄኔራል ሙሁዚ ካይነሩጋባ መሪነት በተካሄደው በዚህ የሐውልት የምርቃት ሥነ ሥርዓት ላይ የኮማንዶው ጀግንነትና መስዋዕትነት የተወደሰ ሲሆን በመርሃ ግብሩ በኡጋንዳ እና በእስራኤል መካከል ያለውን ዘላቂና ጠንካራ ወዳጅነት ያጎላ እንደነበር ተገልጿል።
በያፌት ገ/ህይወት
Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu
Source: GetuTemesgen









No comments yet.