የኢትዮጵያ አየር መንገድ ረጅም ርቀት መጓዝ የሚችሉ አውሮፕላኖች ግዢ እየተከናወነ ነውአየር መንገዱ ወደ አውስትራሊያ በረራ የመ…

- Advertisement -
Sidebar AD
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ረጅም ርቀት መጓዝ የሚችሉ አውሮፕላኖች ግዢ እየተከናወነ ነው
አየር መንገዱ ወደ አውስትራሊያ በረራ የመጀመር ከፍተኛ ፍላጎት እንዳለውና ገበያውም እንዳለ መረዳቱን የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው ተናግረዋል።
ነገር ግን አሁን ላይ ወደ አውስትራልያ በረራ ለመጀመር ” አውሮፕላን የለንም ” ብለዋል።
ለዚህም ረጅም ርቀት መጓዝ የሚችሉ አዳዲስ አውሮፕላኖች ግዢ እየተከናወነ መሆኑን ተጠቁሟል።
አየር መንገዱ ከጥር 2020 ዓ.ም ጀምሮ ከቦይንግ እና ኤርባስ ኩባንያዎች የሚረከባቸው በርከት ያሉ አዳዲስ አውሮፕላኖች በመኖራቸው ለአውስትራሊያው መስመር በረራ መጀመር ዝግጅት እንደሚደረግ ገልጸዋል።
 
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: