የአፋልጉኝ ተማጽኖ

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | ሮቤት ሚሊዮን ( ዳዳ ) ከጠፋበት ቀን ጀምሮ ወደ ቤቱ ስላልተመለሰ ቤተሰብ በትልቅ ጭንቅ ላይ ይገኛል።

መቼ፦ ጠዋት 2:00 ሰዓት

የጠፋበት አካባቢ፦ ኮካ ማዞሪያ፣ 25 ቀበሌ፣ ከክበብ መዝናኛ አካባቢ

የለበሰው አልባሳት፦

ሹራብ፦ ቀይ ቡኒ

ሱሪ፦ ጥቁር ቱታ

ጫማ፦ ጥቁር ኤርገንዶ

ጉዳዩ ለ 5ኛ ፖሊስ ጣቢያ አመልክተናል። ክትትል እየተደረገበት ይገኛል።

እባካችሁን! ይህንን ልጅ ያየ፣ ያለበትን የሚያውቅ ወይም ጥቆማ ያለው ማንኛውም ሰው በሚከተለው ስልክ ቁጥር በመደወል ትልቅ ሰብአዊ ትብብር እንዲያደርግልን በትህትና እናመጣጥናለን፦

ስልክ ቁጥር፦
+251 911 661 302 (ሚሊዮን ሰይፉ)

እባካችሁን ሼር (Share) በማድረግ ለብዙዎች እንዲደርስ ተባበሩን!





Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: