#FastMereja I የሴቶች መብት ተሟጋቿ ጆርዲ በዛብህ ከፌስቡክ ማህበራዊ ሚዲያ መድረክ ራሷን ካገለለች ሁለት ዓመታት እንደሞላትና ወደ መድረኩ የመመለስ ፍላጎት እንደሌላት አስታወቀች።
ተሟጋቿ ይህን የተናገረችው የዲጂታል ሚዲያ አጠቃቀምንና የፌስቡክ ማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎችን ባህሪ አስመልክታ በሰጠችው ግልጽና ጠንከር ያለ አስተያየት ነው።
ጆርዲ በዛብህ በሰጠችው አስተያየት “ፌስቡኬን ከዘጋውት ሁለት አመት አልፎኛል፣ የፌስቡክ ነገር በቅቶኛል፣ የመጨረሻ ፋ* ራ ህዝብ ነው ፌስቡክ ላይ ያለው፣ አ ህያ ነው የተሰበሰበበት።” ስትል ሃሳቧን ገልጻለች።
Source: FastMereja









No comments yet.