ለወላጆች የተዘጋጀ አዲስ ኢ-ቡክ ቀረበ

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | ልጆች በተደጋጋሚ ለሚጠቁ የጤና ችግሮች ተግባራዊ መፍትሔዎችን የያዘው “ልጆችን በተደጋጋሚ የሚያጠቁ በሽታዎችና የቤት ውስጥ ቀላል ሕክምናዎች” የተሰኘ ኢ-ቡክ ለአንባቢዎች ቀርቧል።

መጽሐፉ 49 የሕፃናት ጤና ርዕሶችን በመዳሰስ ትኩሳት፣ ተቅማጥና ማስታወክ፣ የመተንፈሻ አካላት ሕመሞች፣ አስም፣ ድንገተኛ አደጋዎች፣ የቆዳ፣ የዓይን፣ የጆሮና የጥርስ ጤና እንክብካቤ እንዲሁም በአስቸኳይ ወደ ሕክምና ተቋም መሄድ የሚገባቸውን አደገኛ ምልክቶች በቀላሉ በሚረዳ ቋንቋ ያቀርባል።

በተጨማሪም “ፋቡላ” የተሰኘ 45 ማራኪና አስተማሪ አጫጭር የዓለም ተረቶችን የያዘ የሕፃናት መጽሐፍ ለ4 እስከ 12 ዓመት ዕድሜ ላሉ ልጆች የንባብ ክህሎትንና የሥነ ምግባር እሴቶችን ለማዳበር ታስቦ ተዘጋጅቷል።

ኢ-ቡኮቹን ከገዙ በኋላ በአጭር ጊዜ በSMS በሚላክ ሊንክ አማካይነት ማግኘት ይቻላል።

https://ye-buna.com/pagepulse?ref=product_detail&product=6a6da062206d0_pagepulse


Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2