❤እንኳን ለፆመ ፍልሰታ ለእመቤታቸን በሰላም አደረሳቹ እያልን❤ ፡:
የእረፍት ቀን ሰንበትን እለተ እሁድን የት ሊያሳልፋ አሰቡ እውነተኛ ሰላም በሚገኝበት በእግዚአብሔር ቤት ኑ እለተ ሰንበትን ወደ ተለያዩ ገዳማት በረከትን በመቀበል በማግኘት እንቀደስ እንላለን፡፡
ማህበራችን ጎዶልያስ የጉዞ ማህበር እና መዝሙር ቤት የፍልሠታ ፆምን አስመልክቶ በልዩ አገልግሎት አብረን እንጓዝ ይላል ፡፡
ትኬቱን በአሉበት ቦታ ሆነው በባንክ መቁርጥ ይችላሉ
ለበለጠ መረጃ 📞 09 47 15 15 15
በማህበሩ ስልክ ቁጥር ደውለው ቦታውን ይያዙ መልካም ሁሉ ከእናንተው ጋር ይሁን ለቤተክርስቲያናችን ሰላሙን አንድነቱን ያድልልን
መነሻ ቦታዎች
👉 ኮዬ ኮንደሚንየም መስቀለኛ
👉 ቱሉ ዲምቱ አደባባይ
👉 ጎሮ አደባባይ
👉 መገናኛ አደባባይ
👉 ጣፎ አደባባይ
ደውለው ይመዝገቡ 09 47 15 15 15









No comments yet.