ውድ ቤተሰቦቻችን በትላንትናው እለት 11 ሰአት አካባቢ ሀያት ሆሴ ሪልስቴት ወደ ሀያት 49 በሚወስደው እግረኛ መንገድ ላይ ልበ

- Advertisement -
Sidebar AD

ውድ ቤተሰቦቻችን በትላንትናው እለት 11 ሰአት አካባቢ ሀያት ሆሴ ሪልስቴት ወደ ሀያት 49 በሚወስደው እግረኛ መንገድ ላይ ልበ ብርሀን የሆኑት ሄራንና ሶሊያና በቀረፃ መሀል ከታች የምትመለከቱት GODOX የሚል የድምፅ መቅጃ ኒክማይክ ወድቆ ጠፍቶብናል በመሆኑም ያገኛችሁ ሰዎች በዚህ ስልክ ቁጥር ብትደውሉል ብለን በትህትና እንጠይቃለን ለምታደርጉልን ትብብር ከወዲሁ እናመሰግናለን +251 96 553 1422 /0902999393::






Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: