የእጩነት ማስታወቂያ!

- Advertisement -
Sidebar AD

🏆🏆

በመጪው 2ኛው የአዲስ አበባ የእንግዳ አቀባበልና ቱሪዝም የልዩ እውቅና ሽልማት ላይ፣ Capital Hotel & Spa በየኮርፖሬት ማህበራዊ ኃላፊነት (CSR) እውቅና ምድብ በይፋ እጩ ሆኖ መመረጡን በደስታ እናስታውቃለን! 🎉✨

በእንግዳ አቀባበልና ቱሪዝም ዘርፍ የላቀ የማህበረሰብ ተሳትፎ፣ ዘላቂ የልማት ተግባራት እና አርአያ የሆነ የኮርፖሬት ዜግነት ላሳዩ ተቋማት እውቅና እንስጥ።

📍 የዝግጅቱ ቦታ: Capital Hotel & Spa
📅 ቀን: ነሐሴ 23
🆔 የእጩ መለያ ቁጥር: AAHTPA – 028

👏🎉 ለCapital Hotel & Spa ያለዎትን የደስታና የድጋፍ መልዕክት በአስተያየት ያጋሩ!

#AAHTPA2026 #CapitalHotelAndSpa #CSR #HospitalityExcellence #TourismRecognition #AddisAbabaHospitality


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2