የዓመታት ዝምታ፣ ያልተነገሩ ሚስጥሮች እና የኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ ያለፉ ታሪኮች!
የፋሽን ዲዛይነሩ ትግስቱ ወርቅነህ የሚያቀርበው The TW Network Podcast በ2ኛ ክፍሉ ተመልሷል።
የፖድካስቱ የመጀመሪያ ክፍል “የኢትዮጵያ ትልቁ ባንክ ዘረፋ” በማህበራዊ ሚዲያ ትልቅ ውይይትና ሽፋን ማግኘቱ ይታወሳል።
በ2ኛው ክፍል ደግሞ ታዋቂው ድምፃዊ ፀጋዬ እሸቱ ከ10 ዓመታት በላይ ከኢንተርቪው ዓለም ርቀት በኋላ በድጋሚ ቀርቧል።
በዚህ ልዩ ውይይት ውስጥ፦
🎤 ስለ ግል ሕይወቱ
🎶 ስለ ኢትዮጵያ ሙዚቃ እና የሙዚቃ ጉዞው
⭐ ከአስቴር አወቀ እስከ ቴዲ አፍሮ ድረስ ያሉ የሙዚቃ ታሪኮችና ትዝታዎች
🔐 ለዓመታት ያልተነገሩ ጉዳዮች
በጥልቀት ተነስተዋል።
The TW Network Podcast በYouTube ላይ ይጎብኙና ሙሉ ቃለ መጠይቁን ይመልከቱ!
#TsegayeEshetu #GetuTemesgen #GetuNews #EthiopianMusic #TheTWNetwork #TigistuWorkeneh









No comments yet.