🥰😍🥰😍🥰😍
በማህበራዊ ሚዲያ በተለይ ፌስቡክ ተጠቃሚዎች ዘንድ ይህ ስም ታዋቂ ነው፣ በበጎ ስራዎች በተስፋ አዲስ የካንሰር ሕሙሟን የህፃናት ማዕከል ሲነሳ አብራ ስሟ ይጠቀሳል፣ ከፋስት መረጃ ጋር በቅርበት ስለምትሰራ የፋስት ባለቤት ናት ሲሉ ጭምጭምታ ሰምተናል፣ 4 ኪሎ ከቤተመንግስት ውጪ አራዳ ክ/ከተማ ግዛቷ ነው፣ ኦዲተር ናት፣ የተወለደችበት ወር ለኦዲተርነት መሆኗ ተጽዕኖ ሳይኖረው አይቀርም፣ ዛሬ ልደቷን ምክንያት በማድረግ እንደተለመደው ከተስፋ አዲስ የካንሰር ሕሙሟን የህፃናት ማዕከል ከሚገኙ ልጆች ጋር ልደቷን አክብራለች።
ሜላት ንጉሴ እንኳን ተወለድሽ! መልካም ልደት!


Source: FastMereja









No comments yet.