‎እንኳን ለእመቤታችን ፆመ ፍልሰታ እና ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሃዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን

- Advertisement -
Sidebar AD


‎#Ethiopia | በአርባ ምንጭ ሰማይ ስር ከተራራው አናት በዚጊቲ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም የእመቤታችን ፆመ ፍልሰታ በደማቅ መልኩ እየተከናወነ ነው የወንጌል ድግሱ እየተቀጣጠለ ነው ዝማሬው ነፍስን አስደስቶ የስጋን ደዌ እየፈወሰ ምዕመናንን በአንድ ልብ ወደ አምላካቸው በዝማሬ በምህላ እየተማፀኑ ነው።

‎ይቀጥላል…

‎በደብረ ሰላም ዚጊቲ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም
‎አርባ ምንጭ (ኢትዮጵያ)

‎የተለያዩ ዝማሬዎችን ቃለ ወንጌል እና በገዳሙ የሚደረጉ መንፈሳዊ መርሐ ግብሮችን ለመከታተል በገዳሙ

‎YouTube
‎ https://www.tiktok.com/@abomedia05?_r=1&_t=ZS-98lmTgdJZi9

‎Tiktok

‎https://www.tiktok.com/@abomedia05?_r=1

‎ይከታተሉ Share, Subscribe Follow

Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: