ክርስቲያኖ ሮናልዶና ጆርጂና ሮድርጌዝ በይፋ ተጋቡ

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | የፖርቹጋሉ የኳስ ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና የረጅም ጊዜ አጋሩ ጆርጂና ሮድሪጌዝ የ10 ዓመታት የፍቅር ጉዟቸውን በይፋ በጋብቻ ተደመደመ።

ከቀናት በፊት በማዴራ ደሴት ይደረጋል ተብሎ የተሰራጨው የሰርግ ወሬ እና የደጋፊዎች ስብሰባ የውሸት ወሬ እንደነበር የሚታወስ ነው።

በመጨረሻ ጥንዶቹ በይፋ ህጋዊ ጋብቻቸውን መፈጸማቸው ተረጋግጧል።

ጥንዶቹ ጋብቻቸው በካስካይስ ፖርቹጋል በቅርብ ቤተሰቦቻቸው እና በ5 ልጆቻቸው ታዳሚነት ነው የፈጸሙት።

ሔኖክ ወ/ገብርኤል

#Ethiopia #GetuTemesgen
#CristianoRonaldo #GeorginaRodriguez #CR7 #Wedding


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: