ለሦስት ታዳሚዎች ሙዚቃውን አቅርቦ 160,000,000 ሚሊዮን ብር ወደ ካዝናው ያስገባው ኤኮን ​

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | በመካከለኛው ምስራቅ በተዘጋጀ አንድ የግል ዝግጅት ላይ ተገኝቶ በመጫወቱ ብቻ 1 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ክፍያ ማግኘቱን ይፋ አድርጓል።

ድምፃዊው እንደገለጸው ከሆነ በዝግጅቱ ላይ የተገኙት የቤተሰብ አባላት ሦስት ሰዎች ብቻ የነበሩ ሲሆን ሙዚቃውን በትኩረት ትከታተል የነበረችውም የቤተሰቡ አባል የሆነችው ሴት ልጅ ብቻ ነበረች።

ወጣቷ ልጅም የኤኮን ተወዳጅና ስኬታማ የነበረውን ”Lonely” የተሰኘ ዘፈን ለአንድ ሙሉ ሰዓት ደጋግሞ እንዲጫወትላት በመጠየቋ ድምፃዊው ጥያቄዋን ተቀብሎ ለዚያው አንድ ዘፈን ድግግሞሽ የተጠቀሰውን ያህል ከፍተኛ ክፍያ ሊያገኝ ችሏል።

በያፌት ገ/ህይወት

Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)

#getutemesgen #getu


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: