#Ethiopia | ከአንድ ቀን በፊት በተጠናቀቀው ከ20 ዓመት በታች የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያን ከወከሉት የልዑክ ቡድን አባላት የተወሰኑት ስለመጥፋታቸው እየተነገረ ይገኛል።
በአሜሪካ ቀርተዋል ከተባሉት መካከል ከአትሌቶች በተጨማሪ አሰልጣኞችም ይገኙበታል ተብሏል።
ጠፍተዋል ስለተባሉት አትሌቶች እና አሰልጣኞች የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን የማውቀው ነገር የለም ብሏል።
Source: GetuTemesgen








No comments yet.