ሰንቴ ልብስ ስፌት — ውበትዎ እና ምቾትዎ ቅድሚያ የምንሰጠው ጉዳይ ነው!
ለማንኛውም የልብስ ማስተካከል እና የልብስ ስፌት አገልግሎት አስተማማኝ አጋርዎ!
ልብስዎ አልገጥም አለዎት? ወይስ አዲስ ዲዛይን ማስተካከል ይፈልጋሉ? … ሰንቴ ልብስ ስፌት ጥራት ባለው ሙያ እና በወቅቱ የማስረከብ ዋስትና አገልግሎት ይሰጥዎታል።
✨ የምንሰጣቸው ዋና ዋና አገልግሎቶች፡
👔 ኮት እና ሱሪ ማስተካከል (Suit & Trouser Alterations)
👔 ሸሚዝ ማስተካከል (Shirt Fitting)
👕 ቲሸርት ማስተካከል (T-Shirt Fitting)
👗 እንዲሁም የተለያዩ የሴቶች እና የወንዶች ልብሶችን በትዕዛዝ ማስተካከል
አድራሻችን፡
መስቀል ፍላወር፣ ቀበሌ 35 መዝናኛ፣ ፊት ለፊት Y & H ህንፃ 1ኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር፡
+251-913-956076
የእርስዎ ዘይቤ፣ የእኛ ትክክለኛነት
YOUR STYLE, OUR PRECISION
SENTE TAILORS
ስንቴ ልብስ ስፌት


Source: GetuTemesgen









No comments yet.