የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦትነገ ነሐሴ 8 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን ኃይል የሚቋረጥባቸው …

- Advertisement -
Sidebar AD
የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት
ነገ ነሐሴ 8 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን ኃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፡-
 
ከጠዋቱ 2፡00-9፡30
 
👉ጎፋ ዳታ ሴንተር፣ አይሱዙ ጋራዥ፣ ሶፉመር ብሎኬት ማምረቻ፣ ባቱ ኮንዶሚኒየም፣ መካነ ኢየሱስ፣ መካኒሳ  ቆሬ መሄጃ እና አካባቢው ፣    
 
👉 መካኒሳ አረቄ ፋብሪካ፣ አሚጎ ካፌ ፊትለፊት፣ ቫቲካን ኤምባሲ፣መካኒሳ አቦ ቤ/ክ፣ የመከላከያ ሚ/ር መኖሪያ፣ ጥቁር አባይ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ማምረቻ፣ሰላም አስከባሪ እና አካባቢው፣   
 
👉ጎፋ ካምፕ ኮንዶሚኒየም፣ ጀርመን አደባባይ፣ ካፍ ነዳጅ ማደያ፣ካራ ከብት ተራ፣ ጥሩ መናፈሻ፣ የካ አባዶ ኮንዶሚኒየም እና አካባቢው ፣     
👉 ኮልፌ 18፣ አጠና ተራ፣ ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል፣አበበ ቢቂላ ስተድየም፣ፈጥኖ ደራሽ፣ ኮልፌ ኮምርሄንሲቭ ት/ቤት፣ ታይዋን ገበያ እና አካባቢው፣
👉 ቡራዩ አኔ ዲማ፣ ወታቤቻ፣ ጉዱ፣ ሙሎ፣ ከሚሴ፣ ድሬ ከአስፋልት በላይ፣መናገሻ፣ ገፈርሳ ውሀ ግድብ እና አካባቢው፣
ከጠዋቱ 3፡00-10፡30

👉 አያት ለገጣፎ ሰብስቴሽን ፊትለፊት ያሉ ኮንዶሚኒየሞች፣ ሸገር ዳቦ፣ ለገጣፎ፣ ሲዲሲ፣ ኮሰሮ፣ አርትስቲ፣ ዱከም እና አካባቢው፣
ከጠዋቱ 3፡00-8፡00

👉 ቤላ ሰብስቴሽን፣ ሚኒሊክ ሆስፒታል ፣ ወደ 6 ኪሎ አንበሳ ግቢ፣ አራት ኪሎ፣ ፓርላማ፣ ግቢ ገብርኤል ቤ/ክ፣ ጣሊያን ኤምባሲ፣ ቤተ-መንግስት በፊል፣ ግንፍሌ እና አካባቢው፣
ከጠዋቱ 3፡30-10፡30

👉 ሱሉልታ ከተማ፣ ሱሉልታ ቆዳ ፋብሪካ፣ ኮሶ በር፣ አቢሲኒያ ሲሚንቶ፣ ሙሎ እና አካባቢው፣
👉 ጫንጮ ከተማ፣ ቆሬ ሮባ፣ ጫንጮ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ፣ ሆስፒታል ፣ ሞየ ጎጆ፣ ሰብስቴሽን አከባቢ
ከጠዋቱ 2፡00-11፡00
👉 በጭሮ ቀርሳ፣ ቁሉቢ፣ ላንጌ፣ ወተር፣ ኮሮሚ፣ ደደር፣ ጎሮ ጉቱ መልካ በሎ፣ ሜታ ወረደዎች እና አካባቢው፣
👉በአዳማ ቀበሌ፣ 01፣05፣ 12፣ ገንደ ኦዳ፣ ሞጆ ፣ጭሮ ከተማ፣ ቦርዶዴ፣ አንከር፣ ኮሞነ፣ ኮረ፣ ቤካ፣ ኢጂፈረ እና አካባቢው፣
ስለሆነም በአካቢው የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንኑ በመገንዘብ ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳውቃለን፡፡
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2