#Ethiopia | በአርባ ምንጭ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የክረምት በጎ ፈቃድ እግር ኳስ ውድድር አሁን ላይ ወደ ወሳኝና አጫራች ደረጃ ደርሷል።
ዛሬ ከተካሄዱት ተከታታይ ግጥሚያዎች በኋላ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ማለፋቸውን ያረጋገጡ አራት ክለቦች ተለይተዋል።
በዚህም መሠረት ጫኖ ጫልባ፣ 70 ካፌ፣ ጀምበር ሳኮ እና ኩልፎ 02 ለዋንጫው ፍፃሜ ለማለፍ በግማሽ ፍፃሜው ጨዋታዎች ይፋለማሉ።
ያዕቆብ ገጃ
#arbaminch #sport #ethiopianfootball #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa


Source: GetuTemesgen









No comments yet.