የአሜሪካ የአየር መከላከያ ስጋት ውስጥ! ኢራን ሚሳኤሎቿን የአየር ላይ አቅጣጫ እንዲቀይሩ አድርጋ አሻሻለች‼️
ኢራን በመካከለኛው ምስራቅ በሚገኙ የአሜሪካ ወታደራዊ ስፍራዎች ላይ የምታደርሰውን የኢላማ ምት የበለጠ አስፈሪ የሚያደርግ አዲስ የወታደራዊ ቴክኖሎጂ ዘዴ ስራ ላይ ማዋሏ ተገለጸ።
አዲሱ አሰራር ሚሳኤሎች ወደ ተተኮሱበት ኢላማ እየበረሩ ሳሉ ድንገተኛ የአየር ላይ አቅጣጫ ለውጥ ማድረግ የሚያስችላቸው በመሆኑ፣ የአሜሪካንን ዘመናዊ የአየር መከላከያ ስርአቶች ጥሰው እንዲገቡ እና ድንገተኛ አደጋ እንዲያደርሱ ከፍተኛ እድል ሰጥቷቸዋል።
ይህ የቴክኖሎጂ ምጥቀት አሜሪካ በመካከለኛው ምስራቅ ባሏት ወታደራዊ አቅም እና የደህንነት መዋቅር ላይ ትልቅ ስጋት የደቀነ ሲሆን፣ በቀጣይ በቀጣናው የሚኖረውን የኃይል ሚዛንም ወደ አዲስ ምዕራፍ ሊያሸጋግረው እንደሚችል ወታደራዊ ተንታኞች በማስጠንቀቅ ላይ ይገኛሉ።
@Seledadotio

No comments yet.