የኤርትራ መድፎች ወደ ራያመነሻቸውን ከኤርትራ አድርገው በአዲግራት በኩል 7 ታንኮች፣5 ZU-23 እና መድፎችን ጨምሮ ትናንት በ…

- Advertisement -
Sidebar AD
የኤርትራ መድፎች ወደ ራያ‼️
መነሻቸውን ከኤርትራ አድርገው በአዲግራት በኩል 7 ታንኮች፣5 ZU-23 እና መድፎችን ጨምሮ ትናንት በማይሜክደን እና በመቀሌ በኩል ወደ ራያ መጓዛቸውን የአካባቢው ምንጮች ገልጸዋል።
ይህ የከባድ መሳሪያ እንቅሳቄሴ ኤርትራ የጦርነት ሜዳውን ከራሷ ግዛት በማስወጣት ራያን እና ትግራይን አዲስ የጦር ሜዳ ለማድረግ የገነባችው ስትራቴጂ መሆኑን ተንታኞች እየገለፁ ይገኛሉ።
ምስል:- ከፋይል
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2