የሱዳኑ ፈጣን ድጋፍ ኃይል በኢትዮጵያ ደንበር አቅራቢያ የምትገኘውን ቁልፍ ከተማ መቆጣጠሩን አስታወቀ!
የሱዳን ፈጣን ድጋፍ ኃይል (RSF) እና አጋር ታጣቂዎች ከኢትዮጵያ ጋር በሚዋስነው ብሉ ናይል ግዛት ውስጥ የምትገኘውን እና ስትራቴጂያዊ ጠቀሜታ ያላትን አል ኩርሙክ ከተማን መቆጣጠራቸውን አልጃዚራ እና ዘ ናሽናል ዘገቡ።
የወታደራዊ እና የመንግሥት ምንጮች ሐሙስ ዕለት ለአልጃዚራ እንደገለጹት፣ የሱዳን መከላከያ ሠራዊት (SAF) አባላት ለቀው በመውጣት በኩርሙክ ክወጭ መክተማቸውን ተከትሎ የአር ኤስ ኤፍ ታጣቂዎች እና የሱዳን ሕዝቦች ነፃነት ንቅናቄ-ሰሜን (SPLM-N) አባላት ወደ ከተማዋ ገብተዋል።
ታጣቂ ቡድኑ በበኩሉ በሰራዊቱ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን እና በርካታ መሳሪያዎችንና ጥይቶችን መማረኩን ገልጿል።
@Seledadotio

Related Posts
- Advertisement -

No comments yet.