ይህ የምትመለከቱት የደሀና ቅዱስ አማኑኤል ቤተክርስቲያን ለብዙ ዘመናት አገልግሎት ሲሰጥ የቆየ ቢሆንም በአሁኑ ሰዓት ግን መቅደሱ ፍርሶ እንደምትመለከቱት የምስጥ የሸረሪት መራብያ እየሆነ ይገኛል አባቶችም የድረሱልን ጥሪያቸውን እያስተላለፉ ነው የአማኑኤል ወዳጆች የት አላችሁ እጃችሁን ዘርጉልን የፈረሰውን ቤቱን ስሩ እያሉ ይማፀናሉ ኦርቶዶክሳዊያን የሆንን ሁላችን ከ200 ብር ጀምሮ አቅማችሁ የፈቀደውን አነሰም በዛም ሳትሉ አስራታችሁንም በማውጣት ካላችሁ ላይ በመስጠት አሰሩልን ተራዱን ድረሱልን እያሉ ይገኛሉ ::
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቁጥር ( CBE No )
1000781694588
የደሀና ቅዱስ አማኑኤል ቤተክርስቲያን
ለገጠሪቷ ቤተክርስቲያን አስራት በኩራት እናድርግ
📞 ለበለጠ መረጃ
0941929014
(እባክዎን የክርስትና ስምዎን በቴሌግራም ወይም በዋትሳፕ በዚሁ ስልክ ይላኩልን እኛም በኪዳን በሰዓታት በቅዳሴ በፀሎት እናስባችኋለን እያሉ ይገኛሉ)









No comments yet.