ከባድ ማፍያ —የተመልካች ምርጫ የዓመቱ ምርጥ ፊልም

- Advertisement -
Sidebar AD

🎬🏆

በኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል ፊልም ፌስቲቫል የተመልካች ምርጫ የዓመቱ ምርጥ ፊልም ተሸላሚ የሆነው «ከባድ ማፍያ» ፊልም አሁን ወደ እርስዎ ስክሪን ሊመጣ ነው! 🍿🎥

📱 በሞባይልዎ
💻 በላፕቶፕዎ
📺 በቴሌቪዥንዎ

በLucy TV App ላይ ይመልከቱ!

👉 አሁኑኑ Lucy TV ከ App Store ወይም Google Play በማውረድ የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ይሁኑ!

🔥 «ከባድ ማፍያ»
— በተመልካቾች የተመረጠ፣ አሁን በLucy TV!

📌 በቅርብ ቀን… ይጠብቁን!

#ከባድማፍያ #LucyTV #EthiopianFilm #EthiopianCinema #FilmFestival #GetuTemesgen




Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2