ተፈናቃዮቹ ችግር ላይ ወድቀዋልበህወሓት ጥቃት ሊፈፀምብን ይችላል በሚል ስጋት ከራያ የተለያዩ ወረዳዎች ተፈናቀለው በቆቦ መጠለያ…

- Advertisement -
Sidebar AD
ተፈናቃዮቹ ችግር ላይ ወድቀዋል‼️
በህወሓት ጥቃት ሊፈፀምብን ይችላል በሚል ስጋት ከራያ የተለያዩ ወረዳዎች ተፈናቀለው በቆቦ መጠለያ ካምፕ የሚገኙ ተፈናቃዮች ችግር ላይ ወድቀዋል።
ከ17,000 በላይ ተፈናቃዮች በቆቦ ከተማ ተጠልለዉ የሚገኙ ሲሆን ከሁለት ወር በፊት የተወሰኑ ድርጅቶች ሰብአዊ እርዳታ እየሰጡ የነበረ ሲሆን አሁን ግን እነዚህ የእርዳታ ድርጅቶች ከአከባቢው በመልቀቃቸው ምክንያት እርዳታ እና ድጋፍ የሚሹ ወገኖች በርሀብ እና በህመም አደጋ ዉስጥ እንደሚገኙ ምንጮች ገልፀዋል።
አስቸኳይ ድጋፍ ይሻሉ’
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: