የኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲ ምሁራንና ተማሪዎች በአዲስ አበባ ጉብኝት እያደረጉ ነው

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | ​የኢንግሊዙ የዓለማችን ግዙፍ የትምህርት ተቋም የሆነው የኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ የድህረ ምረቃ ተማሪዎች እና ምሁራን የኢትዮጵያን መዲና አዲስ አበባን እየጎበኙ ነው ።

ምሁራኑ እና ተመራማሪዎቹ በከተማዋ ባደረጉት በዚህ ቆይታ በአዲስ አበባ እየተሰሩ ያሉ የተለያዩ የልማት ስራዎችና ባህላዊ እሴቶች ላይ ያላቸውን ግንዛቤ የሚያዳብሩበትን አጋጣሚ አግኝተዋል።

📸 FMC

በያፌት ገ/ህይወት

Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)

#getutemesgen #getu






Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1