የገጠሪቷ ቤተክርስቲያን ተማጽኖ

- Advertisement -
Sidebar AD

የፍልሰታ ጾም ሱባኤ ሰያልቅ ቅዳሴ ልቋረጥ ነው

በከምባታ ጠምባሮና ሀላባ ሀገረ ስብከት በጠምባሮ ልዩ ወረዳ የምትገኘው የጎፎሬ ደብረ መንክራት በአታ ለማርያም ቤተክርስቲያን አንድ ካህንና አንድ ዲያቆን ብቻ የሚገኝበት ቦታ ከመሆኑ የተነሳ የሁል ጊዜ አገልግሎት የኪዳን ፀሎት ብቻ ነበር በእናንተ በውድ ኦርቶዶክሳውያን ድጋፍ የ2018 ዓ/ም ተጨማሪ ካህናትና ዲያቆናት ከሌላ ቦታ በመምጣት የፍልሰታ የቅዳሴ ፀሎት የተጀመረ ቢሆንም አሁን ግን ሱባኤ ሰይጠናቀቅ የቅዳሴውን ፀሎት ለማቋረጥ ተገደናልና የእመቤታችን ወዳጃቸው ፍቅሯ በልቦናችሁ ያደረባችሁ የዚህን የጾሜ ፍልሰታ በረከት ለመገኘት ሁል ጊዜ የምትተጉ ለዚህች ለገጠሪቷ ቤ/ክ የበኩላችሁን ድጋፍና ትብብር እንድታደርጉና ለዚህም የሚያስፈልጉ ንዋያተ ቅድሳት

👉ዕጣን÷ጧፍ÷ዛቢብ÷ነዳጅ÷ለቃደስያን ምግብ÷ለአገልጋዮች የትራንስፖርት ወጪ በገንዘብና በአይነት እንድታግዙን በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ስም እንማጸናለን።

👉#1000366975164

👉#የጎፎሬ_ደብረ_መንክራት_በአታ_ለማርያም_ቤተክርስቲያን

ለበለጠ መረጃ ይህንን የፌስቡክ ፔጅ ይመልከቱ !!!ይከታተሉ!!!

👉https://www.facebook.com/degnetdemeke.0321?mibextid=ZbWKwL

የዩቱብ ቻናል
👉https://youtube.com/@finotelozamedia.03?si=wQBSDRWfAb2dJVda

ቲክቶክ
👉https://www.tiktok.com/@finotaloza03?_r=1&_t=ZS-98gdAncFoV3

ስልክ #0933055802 #0911414852
👉 t.me/degnet0321 የክርስትና ስማችሁ አባቶች በጻሎት እንዲያስቧችሁ


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1