🎶 90ዎቹን የሙዚቃ ዘመን በስሜት የሚያስታውስ አዲስ ድምፅ!
#ዳን_አብ ለዓመታት በጥንቃቄ ሲያዘጋጀው የቆየውን አዲስ አልበሙን «በዝምታ» ለሙዚቃ አፍቃሪያን ሊያቀርብ ተዘጋጅቷል።
ዳን አብን ብዙዎቻችሁ የምታውቁት በቴዲ አፍሮ ስራዎች ላይ የከቨር ሙዚቃዎችን በመስራት ሲሆን፣ አሁን ግን በራሱ ግጥም፣ ዜማ እና የሙዚቃ ቅንብር የተሰራ ሙሉ አልበም ይዞ ብቅ ሊል ነው።
🎼 አልበሙን በራሱ ስቱዲዮ በራሱ አቅም ያዘጋጀው ዳን አብ፣ ከዚህ በፊትም ለበርካታ ጀማሪና ታዋቂ አርቲስቶች የተለያዩ የሙዚቃ ስራዎችን በመስጠትና በማዘጋጀት ይታወቃል።
📅 ነሐሴ 15
⏰ ከቀኑ 8:00 ሰዓት
🎵 አልበሙ በዳን አብ ይፋዊ የYouTube ቻናል ይለቀቃል።
👇 ከአሁኑ ቻናሉን Subscribe አድርጉና የአልበሙን ሙሉ ልቀት ይጠብቁ።
የዳን አብ ይፋዊ YouTube ቻናል
https://youtube.com/@dan_ab_official?si=SYjLHo3LfyJXUk-w
#በዝምታ #ዳን_አብ #DanAb #አዲስአልበም #EthiopianMusic #EthiopianArtist #90sMusic
Source: GetuTemesgen








No comments yet.