ድርድር❓‼️
ጦርነት ከመጀመሩ በፊት ድርድር መልካም ቢሆንም ‘ህወሓት እና የፌዴራል መንግሥቱ ቀጣይ ሳምንት በኬኒያ ሊደራደሩ ተስማምተዋል’ በሚል በማህበራዊ ሚዲያ የሚሰራጨው መረጃ ከየትኛውም አካል እንዲሁም ዲፕሎማቲክ ምንጮች የተረጋገጠ መረጃ የለውም።
ህወሃት ከድርድር ይልቅ የጦርነት ዝግጁትን አጠናክሮ እንደቀጠለ ነው።
በራያ መሆኒ ከተማ ሁሉም አርቢዎች እያንዳንዳቸው 6 ፍየል እንዲያቀርቡ ፤ ራያ ጨርጨር ደግሞ እያንዳንዱ ገበሬ 14,000 ብር ለጦርነቱ እንዲያዋጣ በዛሬው ዕለት ትዕዛዝ ተላልፏል።
@Seledadotio

No comments yet.