ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ዱርዬነትን አለቅጥ የማሞካሸት ትሬንድ ተጀምሯል፡፡ዱ ርዬ እናቱን የሚወድ እና የሚረዳ ነው ፥ ዱ ርዬ ለሀይማ

- Advertisement -
Sidebar AD

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ዱርዬነትን አለቅጥ የማሞካሸት ትሬንድ ተጀምሯል፡፡ዱ ርዬ እናቱን የሚወድ እና የሚረዳ ነው ፥ ዱ ርዬ ለሀይማኖቱ ሟች ነው ፥ ዱ ርዬ ለራሱ ሴት ታማኝ ነው ፥ ዱ ርዬ እንዲህ ነው ፥ ዱ ርዬ እንዲያ ነው… so my question is ዱ ርዬ የሚባል ሰው እነዚህን ሁሉ ነገሮች ከሆነ ለምንድን ነው “ዱ ርዬ” የምንለው? He is a proper gentleman እኮ!

ለማንኛውም የዱርዬነት definitionን ግልጽ ማድረግ ይኖርብናል!! እና ደሞ ዱርዬነትን አብዝቶ ማሞካሸት ዛሬ በቪዲዮ የምናያቸውን አይነት ሴቶችን ነው ሚያበዛውና አድናቆቱን እንቆጥብ!!

ስላዳመጣችሁኝ አመሰግናለሁ!!
Via: AB Bella


Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: