“ኢራን እጅ ትስጥ“ – ትራምፕፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር ተደርሶ የነበረውን የመግባቢያ ሰነድ ፊርማ አሜሪካ  ማራዘ…

- Advertisement -
Sidebar AD

“ኢራን እጅ ትስጥ“ – ትራምፕ
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር ተደርሶ የነበረውን የመግባቢያ ሰነድ ፊርማ አሜሪካ  ማራዘም  እንደማትፈልግ አሳወቁ።
በዋሽንግተንና ቴህራን መካከል ለ60 ቀናት ጦርነቱን ያረግባል በሚል ይፋ ሆኖ የነበረው ሰነድ ሰኞ ነሐሴ 11-2018 ጊዜው ተጠናቋል።
ኢራን መሸነፏን ማመን አለባት በሚል የዛቱት ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዛሬም በኢራን ላይ የበላይነቱን አሜሪካ ወስዳለች ብለው ያምናሉ።
አደገኛው የትራምፕ አቋም በኢራን ላይ ፤ውሃ የማየነሳ ሀሳብ ተደርጎ በቴህራን በኩል የሚወሰድ ሆኗል።
ፕሬዚዳንቱ ሀገራቸው ከአብዮታዊ ዘቡ ጋር እየተደራደረች ነው ቢሉም አይ አር ጂ ሲ በፍፁም ከትራምፕ አስተዳደር ጋር ንግግር የለኝም ሲል አስተባብሏል።
ትራምፕ ኢራን ሙሉ  ለሙሉ እጅ ትስጥ ማለታቸውም በጦር ሜዳ ያለውን ሁኔታ በትክክል ካለመገመገም የተነሳ ያጋሩት ሀሳብ እንደሆነ ያሳያል በሚልም የጦር አዋቂዎች ተችተዋቸዋል።
በሌላ በኩል ኢራን ዲፕሎማሲው የማይሰራ ከሆነ ሆርሙዝን ሙሉ ለመቆጣጠር አደገኛ እርምጃ ልትወስድ እንደምትችልም ዝታለች።
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: