ስህተት እንዳትሰሩ ተጠንቀቁ! — የአብኑ አቶ በለጠ ሞላ ማስጠንቀቂያ

- Advertisement -
Sidebar AD

በአዲስ አበባ አስተዳደራዊና የባለቤትነት ጉዳዮች እንዲሁም በሀገራዊ የምክክር ሂደቱ ዙሪያ ያለው የፖለቲካ ውጥረት እያየለ በመጣበት በዚህ ወቅት የአብን (አማራ ብሔራዊ ንቅናቄ) ሊቀመንበር እና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ አቶ በለጠ ሞላ በፌስቡክ ገጻቸው ያስፈሩት አጭር ግን እጅግ ከባድ መልእክት የብዙዎችን ትኩረት ስቧል፡

“Make no mistake, this is a turning point. You would better watch out.”

ስህተት እንዳትሰሩ ይህ ትልቅ የ መንገድ መቀየሪያ ነጥብ ነው! ተጠንቀቁ/ተከታተሉ!

በአንድ በኩል የመንግሥት የካቢኔ አባል (ሚኒስትር)፣ በሌላ በኩል ደግሞ የዋና ተቃዋሚ ፓርቲ መሪ የሆኑት አቶ በለጠ ሞላ፣ ከአዲስ አበባ እና ከሀገራዊ ምክክሩ ጋር በተያያዘ ይህንን መሰል ጠንካራ ማሰሰቢያ ማስተላለፋቸው የፖለቲካ ምህዳሩ ወዴት ያመራል የሚል ትልቅ ጥያቄ አስነስቷል።

ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ አዲስ አበባን እና ዋና ዋና አገራዊ አጀንዳዎችን አካቶ በሚሄድበት መንገድ ላይ ትልቅ ቅሬታ ወይም የፖለቲካ መግፋት መኖሩንና ሂደቱ አቅጣጫውን እየቀየረ መሆኑን ያመላክታል።

በአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ የሚደረጉ ማናቸውም ስምምነቶች ወይም ውሳኔዎች በቀላሉ እንደማይታለፉና የአብን መሪዎች ለግጭቱ ወይም ለውሳኔው ዝግጁ መሆናቸውን የሚያሳይ የቀጥታ ማስጠንቀቂያ ነው።

ይህ የአቶ በለጠ ሞላ መልእክት በአዲስ አበባ እና በሀገራዊ ምክክሩ ዙሪያ የሚደረገውን ድራማዊ የፖለቲካ ፍልሚያ ፍትው አድርጎ የሚያሳይ ነው

እርስዎ የፖለቲካው “መቀየሪያ ነጥብ” (Turning Point) ወዴት ያመራል ብለው ያስባሉ?


Source: Yeneta Tube

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: