#Ethiopia | “ከአባቴ ጋር ወደ አዲስ አበባ እሄዳለሁ” ብላ ከቤቷ ከወጣች
ስም፡ ሆናልያት ዮናስ ዋሲሁን
እድሜ፡ 12 ዓመት
አድራሻ፡ አዳማ ከተማ
ገንደ ሐራ፣ ቦሌ ክፍለ ከተማ
ሆናልያት ዛሬ ጠዋት 1፡00 ሰዓት ላይ፣ “ከአባቴ ጋር ወደ አዲስ አበባ እሄዳለሁ” ብላ ከቤቷ ከወጣች በኋላ እስካሁን ልናገኛት አልቻልንም።
ሆናልያትን ያያችሁ ወይም ስለእሷ መረጃ ያላችሁ ሰዎች እባካችሁ ወደሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ፦
አዳማ የቦሌ ክፍለ ከተማ ፓሊስ መምሪያ አመልክተናል
📞 +251 910 276 304
📞 +251 932 260 525
📞 +251 913 867 421
🙏 እባካችሁ ለማግኘት እንዲረዳ ፖስቱን በሰፊው ሼር ያድርጉት! 🙏

Source: GetuTemesgen









No comments yet.