#Ethiopia | ሀያኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የእግር ኳስ ውድድር ከመስከረም 9 እስከ መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም ባሉት ቀናት በአዲስ አበባ ስታዲየም እንደሚካሄድ ተገለጸ።
በዚህ ታላቅ የከተማዋ ውድድር ላይ ስድስት የአዲስ አበባ ክለቦች ማለትም ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ኢትዮጵያ ቡና፣ መቻል፣ ኢትዮጵያ መድን፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ይሳተፋሉ።
ከእነዚህ በተጨማሪ ሁለት የክልል ተጋባዥ ቡድኖች የሆኑት ጋሞ ጨንቻ እና አዳማ ከተማ በውድድሩ ላይ የሚሳተፉ ይሆናል።
#AddisAbabaCityCup #EthiopianFootball #AddisAbabaStadium #AddisAbaba #Ethiopia #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa
Source: GetuTemesgen









No comments yet.