“ሐምራዊ” ማክሰኞ ነሐሴ 19 በህጻናትና ወጣቶች ቴአትር አዳራሽ ይመረቃል።

- Advertisement -
Sidebar AD

በFM Pictures እና በብሩክቲ ኢንተርቴመንት ተዘጋጅቶ በአንቀልባ ሚዲያ እና ኤቨንት የቀረበው (ሐምራዊት) የተሰኘ ፊልማችን ነሃሴ 19-2018 (ማክሰኞ) (በኤግዚቢሽን ማዕከል)ጎን በሚገኘው 📍(ፍላሚንጎ)አዲሱ ህፃናትና ወጣቶች ቲያትርአዳራሽ ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የኪነ-ጥበብ ባለሞያዋች የተለያዩ ሚዲያዎች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ይመረቃል::

ነሃሴ 22:23:24 በሁሉም የግልና የመንግስት ሲኒማ ቤቶች በታላቅ ድምቀት ይመረቃል::
@Natay_Getachew
@Ayu_girma
@kidist_mulualem
@solomon_tesefaya
Production Coordineter@Abel_Tibebu
Excutive producer&production manager @Bereket_getachew_Adoni
Continuity&Costume@Eden_hiwote
Makeup_@Ruha_makeup
Sound_@kingo entertement
Cinmatography_@ethio_bele
Camera_assist_@lamsegn_aleka
Camera_assist&Drone operater@kiy_aking
Line producer@Dereja_mulate
Editor&Colorist_@jopo1_1
Writer&Director Cinematographer@Fuad_mustefa1
Assi Director@Ahmed_huss
Poster Design@Mesh_creative
Promoter@Dereje_sitotaw


Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2