ካምፓስ ውስጥ…!

- Advertisement -
Sidebar AD

🎭

መጽሐፍ አለ፣ ግን የሚያነብ የለም!
ቡና አለ፣ ግን ገንዘብ የለም!
ፍቅር አለ፣ ነገር ግን “ልብ የለም”!
ፈተና አለ… ግን ሁሉም መልሱን የሚያውቀው ከፈተናው በኋላ ነው!
“ዋይፋይ አለ?” ግን ስልክ የለም!

ይህ ነው የካምፓስ ሕይወት!
በክላስ የሚጀምር፣
በካፌ የሚቀጥል፣
በፍቅር የሚወሳሰብ፣
በፈተና የሚያስፈራ…
መጨረሻው ግን በሳቅ የሚጠናቀቅ! 😂🎭🔥

🎬 የምትኩ በቀለ አዲሱ መልቲ ቴአትር — «ካምፓስ ውስጥ»

😂 ሳቅ፣ ፍቅር፣ የካምፓስ ትዝታ እና የማይረሱ ቀልዶችን በአንድ ላይ ከሽኖ ይጠብቃችኋል!

ዘወትር ሰኞ
11:30 ምሽት / 12:00 ምሽት
ዓለም ሲኒማ

«ካምፓስ ውስጥ» — አትቅሩ! ሳቁ ይጠብቃችኋል! 😂🔥


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2