#FastMereja I በአገው ምድር እንጅባራ ከተማ በሚገኘው አገው ምድር ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ ህዳሴ ዘመኑ፤ በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከ600 ነጥብ 583 በማስመዝገብ ከመላው የኢትዮጵያ ሴት ተማሪዎች የ1ኛነት ደረጃን በመያዝ ታሪካዊ ድል አስመዝግባለች።
የእንጅባራ ከተማ እና የአገው ምድር ህዝብ፣ መምህራን እንዲሁም ቤተሰቦቿ ለተማሪ ህዳሴ ዘመኑ የተሰማቸውን ከፍተኛ ደስታ የገለጹ ሲሆን፤ የትምህርት ዘርፍ ባለሙያዎችም ይህ አበረታች ውጤት ለሌሎች ተማሪዎች ትልቅ ተነሳሽነት እንደሚፈጥር ገልጸዋል።
Source: FastMereja









No comments yet.